የዶ/ር አብይ የአሥመራ ጉብኝት በምሁራን ግምገማ

Your browser doesn’t support HTML5

የጠቅላይ ሚኒስት አብይ አሕመድን የአሥመራ ጉዞ እና ትርጉም በኦሃዮ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ብሩክ ኃይሉና (የኢትዮጵያ ተወላጅ) እንዲሁም በለንደኑ ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ (የኤርትራ ተወላጅ) ጉብኝቱ እየተካሄደ ሳለ ግምገማቸውን ለቪኦኤ ሰጥተው ነበር።