በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል የታየው ለውጥ ተደነቀ
Your browser doesn’t support HTML5
ለመላው ዓለም ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው ብለዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ። ሁለቱ ሀገሮች ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚጠይቁትን ሁሉ ለመርዳትም ድርጅቱ ዝግጁ መሆኑንም ዋና ፀኃፊው ገልፀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5