ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረው የውጥረት ጦርነት መቆሙን አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረው የውጥረት ጦርነት በይፋ ለማስቆም ስምምነት መፈረሙን አስታወቁ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ልዩ ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ስምምነቱን ያብራሩልናል። በተያያዘም የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣን ከጨበጡ አንድ መቶ ቀናት ሊደፍኑ ጥቂት ቀናት የቀራቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬም በአርባ ምንጭ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጎላቸዋል።