የአርበኞች ግንቦት ሰባት፣ ኦነግና ኦብነግ ከሽብርተኛ ድርጅቶች ዝርዝር ተሰረዙ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የአርበኞች ግንቦት ሰባትን፣ ኦነግን፣ ኦብነግን ከሽብርተኛ ድርጅቶች ዝርዝር ሰረዛቸው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5