ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ መሪዎችን አነጋገሩ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ መሪዎችን አነጋገሩ፡፡ ለአለፉት ዓመታት የተከሰቱ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ሀሳብ እንዲያቀርብም ዘጠኝ አባላት ያሉት አንድ ኮሚቴ ተቋቋመ፡፡