ጠ/ሚ አብይ "ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድዩንም እንገንባ" በሚል መሪ ቃል ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያደርጉት ጎዞ ብቸኛ ዓላማ በዛ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መነጋገር መወያየት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሰው አብይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡