አፍሪካ ነክ ርዕሶች

Your browser doesn’t support HTML5

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሜቴ የአለጀርስን ሥምምነት ተቀብሎ በተግባር ላይ እንደሚያውል ከማስታወቁ ጋር ተያይዞ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ሰላም ወይም ጦርነት የሌለበት ሁኔት የሚባል ነገር የለም። የአሁኑን ሁኔታ ሞት አልባ ጦርነት ብየዋለሁ በማለት ኢትዮጵያም ሆነች ኤርትራ ከውጥረት አይጠቀሙም ሲሉ ተናግረዋል።