ኦብነግ “ዘይቱን ማውጣት በአስቸኳይ ይቁም” ይላል

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ እየታዩ ያሉ ለውጦችና “ጥሩ ናቸው” የሚለው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ ሰሞኑን የተጀመረው ድፍድፍ የከርሰ-ምድር ዘይትና የተፈጥሮ ጋዝ የሙከራ ምርት በአስቸኳይ እንዲቆም እንደሚፈልግ አስታውቋል።