ስለባህር ዳሩ ሰልፍ ማብራሪያ፣ አስተያየትና ትንታኔ

Your browser doesn’t support HTML5

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን አመራር በመደገፍ ባሀር ዳር ላይ የወጣው ሰልፍ አስተባባሪ አካል ሰብሳቢ አቶ ሽባባው የኔአባት ለቪኦኤ የሰጡት ማብራሪያ፣ የሰልፉ ተሳታፊዎች የሰጣቸው አስተያየቶችና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህሩ የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ትንታኔ በተያየዙው የድምፅ ፋይል ውስጥ ተካትተዋል፤ ያድምጡት፡፡