አቶ ገዱ አንዳርጋቸው "ያልታደሰውና የአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች” ያሏቸውን ኃይሎች አወገዙ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ አዲስ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማሰናከል፣ ያልታደሰውና የአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች ያሏቸው ኃይሎች ደባ እየሰሩ መሆናችውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ለተሰበሰበው ሕዝብ ይፋ አደረጉ፡፡