የዛሬዎቹ ሰልፎች - በተሰላፊዎቹ አንደበት

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ያመጧቸውን ለውጦች ለመደገፍና ባለፈው ቅዳሜ በአዲስ አበባ የደረሰውን የቦንብ ጣቃት ለማውገዝ፤ በሰቆጣ፣ በደብረብርሃን በወልዲያ፣ በሃይቅና በቡታጅራ መካሄዱ ታውቋል።