"በጦር እስር ቤት ያሳለፍኩት ጊዜ እጅግ ከባድ ነበር"- ካፒቴን በኃይሉ ገብሬ
Your browser doesn’t support HTML5
ዐሥራ ሦስት ዓመታትን በእስር ያሳለፈው መቶ አለቃ በኃይሉ ገብሬ ካለፈባቸው ከባድ ጊዜያት መካከል የእናቱን ማረፍ የሰማበት ዕለት እንደሆነ ይናገራል።ጽዮን ግርማ መቶ አለቃ በኃይሉ ገብሬን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
Your browser doesn’t support HTML5