የኤርትራ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ጉብኝት ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉ ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መሻሻልና ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ፡፡