የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች በቅርብ ይገናኛሉ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች ለሃያ ዓመታት ከሚጠጋ ጊዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተው ለመነጋገር ተስማምተዋል።