ድምጽ የሶማሊያ ፑንትላንድ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ቁጥር መጨመሩን ተናገሩ ጁን 27, 2018 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 ወደ ክልላችን የሚፈልሱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር በእጅጉ ጨምሩዋል ይላሉ ፑንትላንድ ያሉ የሶማሊያ ባለሥልጣናት።