የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በብሄራዊ ቤተመንግሥት
Your browser doesn’t support HTML5
የተጀመረው የሰላም ሂደት በየሀገሮቻቸው ከፍተኛ ደስታ መፍጠሩን የገለፁት ኢትዮጵያና ኤርትራ አሳዛኙ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋቱን አስታውቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5