በሰኮሩ የኤሌክትሪክ ሀይል ማከፋፈያ የደረሰው ቃጠሎ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ ጠዋት ግልገል ጊቤ አንድና ግልገል ጊቤ ሁለት ሃይድሮ ኤለክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች መካከል በሚገኝ ትልቅ የኤለክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ በአንድ ትራንስፎርመር ላይ የደረሰውን ቃጠሎ ወደሌላ እንዳይዛመት ለመከላከልና ለማጥፋት መቻሉ ተገልጿል።