የኢትዮጵያና አሜሪካ የቢሊዮን ዶላር የንግድ ስምምነት

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካዊው የሃይል ቴክኖሎጂ ኩባንያ General Electric (GE) 444 ሚሊየን ዶላርስ የሚያወጡ 12 የአውሮፕላን ሞተሮችን እንዲሁም የ473.5 ሚሊየር ዶላርስ የ10 ዓመት የጥገና እንደሚገዛ ተገለጸ።