ድምጽ "ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ገናናነቷ ትመለሳለች" - ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጁን 23, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 "ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ገናናነቷ ትመለሳለች" ሲሉ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድጋፉን ላሳያቸው አደባባይ ለወጣው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ተናገሩ፡፡