ለጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ የተሰናዳው ግዙፍ የድጋፍ ሰልፍ በፍንዳታ ተቋረጠ

Your browser doesn’t support HTML5

“ዲሞክራሲን እናበርታ” በሚል ቃል እየተካሄደ የነበረው ግዙፍ የድጋፍ ሰልፍ በፍንዳታ ተቋረጠ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ንግግራቸውን ባጠናቀቁ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በፈነዳ ቦንብ የሰዎች ሕይወት ማለፉና የመቁሰል አደጋ መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ። በደረሰው አደጋም ማዘናቸውን ተናግረዋል። እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው