በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን - ለአዲስ አበባ ሰዎች
Your browser doesn’t support HTML5
የተጀመረውን ለውጥ ለመደገፍ ዴሞክራሲን ለማበረታት በሚል በነገው ዕለት የተጠራው ሰልፍ በሰላም እንዲጠናነቅ “ይድረስ ለአዲስ አበቤዎች” የሚሉ መልዕክቶች እየተፃፉ ነው። መልዕክቶቹ ከግጭት እራቁ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ የሚል ይዘትም ያላቸው ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5