በደቡብ ሱዳን ሰላም ማስፈን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ፀጥታና ጥቅም ወሳኝ ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ሱዳን ሰላም ማስፈን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ፀጥታና ጥቅም ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታውቆ በጎረቤት ሀገሯ የተከሰተውን የርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም በአዲስ አበባ የተካሄደው የሰላም ድርድር፤ አንዳንድ እመርታዎች የታዩበትና በቀጣይነት ውይይት ለማድረግ ሥምምነት የተደረሰበት ነው ብሏል።