ድምጽ "ዲሞክራሲን እናበርታ" የድጋፍ ሰልፍን በተመለከተ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጁን 22, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን በመደገፍ ሰልፍ የምንወጣው ለለውጥ የተነሱና ብርሃን ያሳዩ ድምፃችንንም የሚሰሙ መሪ በመሆናቸው ነው ሲሉ አንዳንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡