ድምጽ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መግለጫ ጁን 21, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ከጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋር ለመወያየት እየጠበቁ መሆኑን አስታወቀ፡፡