ክፍል 1 - በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉዳይ በፕ/ር ብሩክ ኃይሉና በዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪ መካከል የተካሄደ ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ይፋ ያደረጉትን አቋም ምንነትና ትርጉም እንዲፈትሹ በኦሃዮ ዩኒቨርሲቲና በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን (የኢትዮጵያ ተወላጅ) እንዲሁም በለንደኑ ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ዶ/ር ተስፋማርያም መሃሪን (የኤርትራ ተወላጅ) አገናኝተን አወያይተናል።