“ራቁቴን ተገርፌያለሁ” - አሸናፊ አካሉ

Your browser doesn’t support HTML5

አሸናፊ አካሉ በምዕራብ ጎጃም ሜጫ ወረዳ መራዊ ከተማ ውስት በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት የግዢ ኃላፊ በነበረበት ወቅት በሽብር ወንጀል ተከሶ መታሰሩን ይናገራል። በእስር ላይ በነበረበት ወቅትም አሰቃቂ ድብደባ እንደተፈፀመበት ይናገራል።