ድምጽ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደቡብ ውለው እዚያው አደሩ ጁን 19, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የመልካም አሰተዳደር ችግር ከአድራጎቶቻቸው ሊጠበቁ የሚገባቸው የፖለቲካ ነጋዴዎች የሚፈጥሩት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ ተናግረዋል።