ድምጽ የኢትዮጵያ ሀብት “በብዙ ሀገሮች ተከማችቷል”አብይ አሕመድ ጁን 19, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ሀብት “በብዙ ሀገሮች ተከማችቷል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ተጠያቂዎቹን ለህግ ለማቅረብ አስተዳደራቸው ከየሀገሩ መንግሥት ጋር እየሠራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡