ድምጽ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ደቡብ ሊሄዱ ነው ጁን 16, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ በሚገኙ ሦስት ከተሞች ውስጥ ባለፉት አምስት ቀናት በተካሄዱ ግጭቶች 15 ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።