ድምጽ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የምሕንድስና ትምሕርት ክፍል ተማሪዎች ተቃውሞ ጁን 15, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የምሕንድስና ትምሕርት ክፍል ተማሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፈተና ጋራ በተያያዘ ተማሪዎች ባደረጉት ተቃውሞ በዩኒቨርስቲው ተጀምሮ የነበረው ፈተና መቋረጡን ያነጋገርናቸው ተማሪዎች ገለጹ።