የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአልጀርስን ስምምነት የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽንን ውሣኔ እንደሚቀበል የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የደረሰበትን አቋም በመቃወም በድንበሩ አካባቢ ያለው የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡