በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ባላቸው አነስተኛ መሬት ራሳቸውንና ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርግ ይችላል የተባለ አንድ የንግድ ሥራ ድርጅት መቋቋሙ ታውቋል፡፡