በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎ ጥያቄ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ።