የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነ ስርዓት ረቂቅ ዐዋጁ ምን ያካትታል?

Your browser doesn’t support HTML5

የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነስርዓት ረቂቅ ዐዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። ይህ ረቂቅ ዐዋጅ ምን ያካትታል? ጽዮን ግርማ በምክር ቤቱ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴታ አቶ አማኑኤል አብርሃም ጠይቃቸዋለች።