በደቡብ ኢትዮጵያ ስለሞቱና ስለተፈናቀሉት ሰዎች

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ኢትዮጵያ ምሥራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖችንና ጌዴኦ ዞንን በሚያዋስኑ ወረዳዎች ውስጥ ግጭት አገርሽቶ የብዙ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱ ዘግበናል። ዛሬ ያገኘናቸው የጉጂ ዞን ባለሥልጣን ስለሞቱትና ስለተፈናቀሉት ሰዎች ያሉትን ቆንጅት ታየ ይዛለች፡፡