የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ችካጎ ግዛት ተጨማሪ የበረራ መስመር ዛሬ ጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴይትስ ብዙ ሰዎችን ከሚያስተናግዱ የአውሮፕላን ማረፊያዎች አንዱ በሆነው ኦ-ሄይር አየር ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያደርገው በረራ በዩናይትድ ስቴይትስና ኢትዮጵያ መካከል የንግድና የምጣኔ ሀብት ትስስርን የሚያጠናክር እንደሚሆን ተገልጿል። በሽካጎ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንም የበረራው መጀመር ወደ ትውልድ ሀገራቸው ለሚያደጉት ጉዞ አመቺ እንደሚሆንላቸው ተናግረዋል።