ድምጽ የጠ/ሚኒስትር አብይ የሁለት ቀናት የግብጽ ቆይታ ጁን 11, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ የአባይን ውኃ ለልማት ስትጠቀም የግብፅንም ሆነ የሱዳን ፍላጎት እንደምትረዳና ድርሻቸውንም እንደምታከብር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል።