በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩ ግለሰቦች ቤተሰቦች ለጠ/ሚ አብይ አቤቱታ አቀረቡ
Your browser doesn’t support HTML5
ከ2009 ዓ.ም ክረምት ጀምሮ በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን እና ሌሎች ግለሰቦች ለበርካታ ዜጎች የተሰጠውን የመፈታት ዕድል እንዲያገኙ ቤተሰቦቻቸው እየጠየቁ ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5