የግብፅ መንግሥት ያሠራቸውን እንዲፈታ ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የግብፅ መንግሥት በመብቶች ተሟጋቾች፣ በኢንተርኔት ላይ ፀሐፍት ወይም ብሎገሮችና በጋዜጠኞች ላይ እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ቢሮ በብርቱ አውግዟል።