ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ መነሳት ከጠ/ሚኒስትሩ አውንታዊ ዕርምጃዎች አንዱ ነው ጁን 07, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መነሳት በአዲሱ ጠ/ሚኒስትር እየተወሰዱ ያሉ ሌሎች አውንታዊ ዕርምጃዎችን ተከትሎ የመጣ ነው ሲል በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡