የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔን በተመለከተ የፖለቲካ ተንታኞች አስተያየት

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ለሁለት ቀናት ይካሄዳል የተባለ ስብሰባውን ዛሬ የጀመረው የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ሥምምነትና የድንበር ኮሚሽኑን ውሣኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የደረሰበት ውሣኔ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉ ዓመታት ካንፀባረቀው አቋም የተለየ እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች እየተናገሩ ነው።