በሀና ማርያም አካባቢ የመኖሪያ ቤታቸው የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሀና ማርያም በተባለው አካባቢ የመኖሪያ ቤታቸው በኃይል የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ችግር አስቸኳይ መፍትሄ ያገኛል ተባለ።