ድምጽ ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች አቤቱታ ጁን 04, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ከኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ከስምንት ወራት በፊት እንደተፈናቀሉ የሚናገሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከሁለቱም ክልሎች መፍትሔ ማጣታቸውን ተናገሩ።