ድምጽ "ቤታችን በኃይል ፈርሶብናል"ያሉ ለጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አቤቱታ አቀረቡ ጁን 01, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሃና ማርያም ከተባለው አካባቢ ቤታችን በኃይል ፈርሶብናል ያሉ ነዋሪዎች ለጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡