ክሳቸው እንዲቋረጥ የተወሰነው 137 ግለሰቦች እና ድርጅቶችን በተመለከተ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሞኑን የክስ መዝገባቸው እንዲቋረጥ ከተወሰነው 137 ግለሰቦች እና ድርጅቶች ውስጥ የግንቦት ሰባት ሊቀርመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀዋር መሀመድ እንደዚሁም ኢሳት እና ኦኤምኤን ቴሌቪዥን እንደሚገኙበት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡