ድምጽ አቶ መላኩ ፋንታን ጭምሮ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሱ ሰዎች ክስ እንዲቋረጥ ተጠየቀ ሜይ 25, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታን ጭምሮ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ አያሌ ሰዎች ክስ እንዲቋረጥ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መጠየቁ ተሰማ፡፡