ግጭትና ረሀብ ያፈናቀላቸው አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን አስቸኳይ ዕርዳታ ይሻሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ግጭት ሽሽትና በድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለመታደገ የ280 ሚሊዮን ዶላርስ አስቸኳይ ዕርዳታ ጠየቀ።
Your browser doesn’t support HTML5