የሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትን አማረሩ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ለሥድስት ወራት የቤት ክራይ ለመክፈል ቃል የገባልን የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትና የአካባቢው አስተዳደር ከሁለት ወራት በኋላ ሜዳ ላይ በትኖናል ሲሉ ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች አማረሩ፡፡