ድምጽ ዲሞክራሲ በተግባር ሜይ 23, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የቻድ ምክር ቤት ሃገሪቱን እአአ ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ የመሩት ፕሬዘዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለተጨማሪ ሁለት የሥራ ዘመን እንዲቆዩ የሚያስችላቸውን አዲስ ሕገ መንግሥት ለማስተዋወቅ ድምፅ መስጠቱ ይታወሳል።