"ከኦሮምያ ክልል የተፈናቀለ የአማራ ክልል ተወላጅ አርሶ አደር የለም" - የአካባቢው ባለሥልጣናት

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ከኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ የተፈናቀለ አንድም የአማራ ክልል ተወላጅ አርሶ አደር የለም ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡